ኅብረት ባንክ ባለፈው ዓመት ካጋጠመው የ3.7 ቢሊዮን ብር ኪሳራ በመውጣት ያልተጣራ 6.6 ቢሊዮን ብር አተረፈ
ሪፖርተር - Ethiopian Reporter - #1 reliable news source in Ethiopia ኅብረት ባንክ ባለፈው ዓመት ካጋጠመው የ3.7 ቢሊዮን ብር ኪሳራ በመውጣት ያልተጣራ 6.6 ቢሊዮን ብር አተረፈ በውጭ ምንዛሪ አስተዳደር ለውጥ ምክንያት በ2017 የሒሳብ ዓመት፣ ዓመታዊ ትርፉ ከፍተኛ በሚባል ደረጃ ቀንሶበት የነበረው ኅብረት ባንክ፣ በተጠናቀቀው የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት 6.6 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡ ተጠቆመ። ከባንኩ የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው፣ ባለፈው ዓመት ገብቶበት ከነበረው ተግዳሮት በመውጣት፣ በ2018 የሒሳብ ዓመት ከታክስ በፊት ያገኘውን ትርፍ ከቀዳሚው ዓመት አንፃር ሲታይ የ488.2 በመ
ሁሉንም ይመልከቱ — ethiopianreporter.com →ከአገሪቱ ቀዳሚ የዜና ክፍሎች የተሰበሰበ። እያንዳንዱ ዜና ወደ ዋናው ምንጭ ያገናኛል።







